የግርጌ ማስታወሻ b በመጀመሪያው መቶ ዘመን ከክርስቶስ ልደት በኋላ የነበሩት አይሁዳውያን የአብርሃም ዝርያዎች በመሆናቸው የአምላክን ሞገስ እንደሚያገኙ ቢያስቡም እንኳ መሲሕ ወይም ክርስቶስ ሆኖ እንደሚመጣ የሚጠብቁት ግን አንድ ሰው ብቻ ነበር።—ዮሐ. 1:25፤ 7:41, 42፤ 8:39-41