የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

c ስለ ኢየሱስ አገልግሎት በሚገልጸው ዘገባ ውስጥ የቤተሰቡ አባላት ማለትም እናቱ፣ ወንድሞቹና እህቶቹ ሲጠቀሱ ስለ ዮሴፍ ግን ምንም የተገለጸ ነገር አለመኖሩን ልብ ልንለው ይገባል። ለምሳሌ ያህል፣ በቃና በተደረገው የሠርግ ድግስ ላይ ማርያም ስላደረገችው ተሳትፎና ቅድሚያውን ወስዳ ስላከናወነችው ነገር የተገለጸ ቢሆንም ዮሴፍ ግን ጨርሶ አልተጠቀሰም። (ዮሐንስ 2:1-11) በሌላ ወቅት ደግሞ በክርስቶስ የትውልድ ከተማ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ኢየሱስን የዮሴፍ ልጅ ከማለት ይልቅ “የማርያም ልጅ” በማለት ጠርተውታል።—ማርቆስ 6:3

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ