የግርጌ ማስታወሻ a በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ዮሐንስ 3:3ን በዚህ መንገድ ተርጉመውታል። ለምሳሌ፣ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከማጥኛ ጽሑፍ ጋር ይህን ጥቅስ እንደሚከተለው በማለት አስቀምጦታል፦ “ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ [‘ከላይ ካልተወለደ፣’ የግርጌ ማስታወሻ] በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም።”