የግርጌ ማስታወሻ a ዳዊት የሚለው ስም ትርጉም “የተወደደ” ማለት ሳይሆን አይቀርም። ኢየሱስ በተጠመቀበትና በተአምራዊ ሁኔታ በተለወጠበት ወቅት ይሖዋ ከሰማይ ሆኖ “የምወደው ልጄ” በማለት ጠርቶታል።—ማቴ. 3:17፤ 17:5