የግርጌ ማስታወሻ b ዳዊት በእረኛው እንደሚተማመን በግ ተደርጎም ተገልጿል። ዳዊት፣ ታላቁ እረኛ የሆነውን የይሖዋን ጥበቃና መመሪያ ለማግኘት ይጥር ነበር። “እግዚአብሔር [“ይሖዋ፣” NW] እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም” በማለት በልበ ሙሉነት ተናግሯል። (መዝ. 23:1) አጥማቂው ዮሐንስ፣ ኢየሱስን “የአምላክ በግ” በማለት ጠርቶታል።—ዮሐ. 1:29