የግርጌ ማስታወሻ
a አንዳንድ ጊዜ ይህ ጥቅስ፣ አንድ ሰው በሞት የሚቀጣው እናትየው ከሞተች ብቻ እንደሆነ በሚያስመስል መንገድ ይተረጎማል። ይሁንና የዕብራይስጡ በኩረ ጽሑፍ፣ እዚህ ጥቅስ ላይ ሕጉ እየተናገረ ያለው በእናትየውም ሆነ በማህፀን ውስጥ ባለው ፅንስ ላይ ሞት ስለሚያስከትል ጉዳት እንደሆነ ያሳያል።