የግርጌ ማስታወሻ a እዚህ ላይ የተጠቀሰው ቀርሜሎስ፣ በስተ ሰሜን የሚገኘውና ታዋቂ የሆነው የቀርሜሎስ ተራራ ሳይሆን በስተ ደቡብ ባለው ምድረ በዳ ጫፍ ላይ የሚገኝ ከተማ ነው።