የግርጌ ማስታወሻ a አብዛኛውን ጊዜ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ተብለው የሚጠሩት ጸሐፊዎች፣ የሃይማኖት ምሑራንና ፈላስፎች የኖሩት ከሁለተኛው እስከ አምስተኛው መቶ ዘመን ዓ.ም. ባለው ጊዜ ውስጥ ነው።