የግርጌ ማስታወሻ b “ተፈጥሯዊ ፍቅር የሌላቸው” የሚለው ሐረግ የተገኘው ስቶርጌ ከሚለው ቃል ሲሆን ቃሉ ኤ የሚል አሉታዊ መልእክት የሚያስተላልፍ ቅጥያ ከፊቱ ተጨምሮበታል፤ ኤ የሚለው የግሪክኛ ቅጥያ “የሌለው” የሚል ትርጉም አለው።—ሮም 1:31ንም ተመልከት።