የግርጌ ማስታወሻ
b መጽሐፍ ቅዱስ “ባልም የሚስቱ ራስ ነው” ይላል። በመሆኑም አንድ ባል የሚከተሉትን ሁለት አስፈላጊ ኃላፊነቶች የመወጣት ግዴታ አለበት፤ ይኸውም የቤተሰቡ ገንዘብ ምን ላይ ሊውል እንደሚገባ መወሰንና ባለቤቱን ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነ ፍቅር መያዝ ይኖርበታል።—ኤፌሶን 5:23, 25