የግርጌ ማስታወሻ a ኦገስቲን በአምላክ መንግሥት ሥር የሚኖረው የሺህ ዓመት ግዛት ወደፊት የሚፈጸም ነገር ሳይሆን [የካቶሊክ] ቤተ ክርስቲያን ከተመሠረተችበት ጊዜ አንስቶ የጀመረ መሆኑን ተናግሯል።