የግርጌ ማስታወሻ a በዩናይትድ ስቴትስ ሥርዓተ አኃዝ መሠረት 7 ኦክቲሊዮን ከ7 በኋላ 27 ዜሮዎች ያሉት ቁጥር ሲሆን 100 ትሪሊዮን ደግሞ ከ100 በኋላ 12 ዜሮዎች አሉት።