የግርጌ ማስታወሻ c እርግጥ ነው፣ እነዚህ ሳይንቲስቶች ሕይወት አልፈጠሩም። ከዚህ ይልቅ ከላይ የተጠቀሱትን ሕያዋን ነገሮች የሠሩት ሕይወት ካላቸው ሴሎች የወሰዷቸውን አንዳንድ ንጥረ ነገሮች ተጠቅመው ነው።