የግርጌ ማስታወሻ
a ቲሸንዶርፍ ይበልጥ የሚታወቀው በሲና ተራራ ግርጌ ካለው የሴይንት ካተሪና ገዳም የተገኘውን የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት የግሪክኛ ትርጉም አንብቦ መረዳት በመቻሉ ነው። እስካሁን ከተገኙት እጅግ ጥንታዊ የሆኑ ጽሑፎች መካከል የሚመደበው ይህ ጽሑፍ ኮዴክስ ሳይናቲከስ በመባል ይታወቃል።