የግርጌ ማስታወሻ
a የኅዳር በሽታ በወቅቱ ከነበረው የዓለም ሕዝብ መካከል ከ20 እስከ 50 በመቶ የሚሆነውን እንዳጠቃ ይነገራል። ቫይረሱ ከያዛቸው ሰዎች መካከል የሞቱት ከ1 እስከ 10 በመቶ ሊሆኑ ይችላሉ። ከዚህ በተቃራኒ ኢቦላ ብዙ ጊዜ የማይከሰት ወረርሽኝ ቢሆንም ይህ ወረርሽኝ በተከሰተባቸው አንዳንድ ወቅቶች በበሽታው ከተጠቁት ሰዎች መካከል ወደ 90 በመቶ የሚጠጉት ሞተዋል።