የግርጌ ማስታወሻ
a ቫቲካን ኮዴክስ አንዳንድ ጊዜም ቫቲካን ማኑስክሪፕት ቁ. 1209 ወይም ኮዴክስ ቫቲካኑስ ተብሎም የሚጠራ ሲሆን አብዛኞቹ ምሑራን “B” የሚል ስያሜ ሰጥተውታል። ጽሑፎች በመጻሕፍት መልክ መጠረዝ በጀመሩበት ዘመን ‘ኮዴክስ’ ተብለው ይጠሩ ነበር። በሰኔ 1, 2007 መጠበቂያ ግንብ ላይ የሚገኘውን “ከጥቅልል ወደ ኮዴክስ—መጽሐፍ ቅዱስ በመጽሐፍ መልክ የተዘጋጀበት መንገድ” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።