የግርጌ ማስታወሻ
a በአንዳንድ ባሕሎች፣ በዕድሜ የሚበልጠንን ግለሰብ በምናነጋግርበት ወቅት ከስሙ በፊት የአክብሮት መጠሪያ ሳናስገባ ስሙን መጥራት (በስሙ ብቻ እንድንጠራው እሱ ራሱ ካልነገረን በቀር) አክብሮት የጎደለው ድርጊት እንደሆነ ተደርጎ ይታያል። ክርስቲያኖች እንደነዚህ ያሉ ባሕሎችን ማክበራቸው ተገቢ ነው።