የግርጌ ማስታወሻ a የጨረቃ አዲስ ዓመት የቻይናውያን አዲስ ዓመት ወይም የጸደይ በዓል ተብሎም ይጠራል፤ ይህ በዓል በቻይና ቹንዚየ፣ በቬትናም ተት፣ በኮሪያ ሶልነል እንዲሁም በቲቤት ሎሳር ይባላል።