የግርጌ ማስታወሻ a ማርቆስ በኖረበት ዘመን ሰዎች በዕብራይስጥ ወይም በሌላ ቋንቋ ሁለተኛ ስም ይኖራቸው ነበር። የማርቆስ የአይሁድ ስም ዮሐናን ወይም በአማርኛ ዮሐንስ ነበር። በላቲን ቋንቋ የሚጠራበት ሁለተኛ ስሙ ደግሞ ማርከስ ወይም ማርቆስ ነበር።—ሥራ 12:25