የግርጌ ማስታወሻ
b ሰዎቹ ‘ዕቃቸውን ከፍተው’ ወርቅ፣ ነጭ ዕጣንና ከርቤ በስጦታ መልክ ለኢየሱስ እንዳቀረቡለት ማቴዎስ ዘግቧል። እነዚህ ውድ ስጦታዎች ለኢየሱስ የቀረቡለት በጥሩ ጊዜ ነው ሊባል ይችላል፤ ምክንያቱም ዝቅተኛ ኑሮ የነበራቸው የኢየሱስ ወላጆች ከዚህ ብዙም ሳይቆይ ወደ ሌላ አገር ለመሰደድ ተገድደው ነበር።—ማቴዎስ 2:11-15