የግርጌ ማስታወሻ
d ጀሮም በ383 ዓ.ም. ገደማ የደገፈው ይህ ጽንሰ ሐሳብ ማርያም ሕይወቷን ሙሉ ድንግል ሆና ኖራለች ብለው በሚያምኑ ብዙ ሰዎች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነት አግኝቷል። ከጊዜ በኋላ ጀሮም ይህን ጽንሰ ሐሳብ እንደሚጠራጠረው የገለጸ ቢሆንም የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንን ጨምሮ ብዙዎች በዚህ ሐሳብ ጸንተዋል።