የግርጌ ማስታወሻ a የቃል ኪዳኑ ታቦት ይሖዋ በሰጠው መመሪያና ፕላን መሠረት የተሠራ የሣጥን ቅርጽ ያለው ቅዱስ ዕቃ ነበር። ታቦቱ ይሖዋ በጥንቷ እስራኤል መኖሩን ያመለክት ነበር።—ዘፀአት 25:22