የግርጌ ማስታወሻ
a ትራይሶሚ 21 የአእምሮ ዝግመት የሚያስከትል አብሮ የሚወለድ በሽታ ነው። በተፈጥሮ ክሮሞዞሞች የሚቀመጡት ጥንድ ጥንድ ሆነው ነው፤ ትራይሶሚ ኖሯቸው የሚወለዱ ሕፃናት ግን ከጥንዶቹ ክሮሞዞሞች ውስጥ በአንዱ ላይ ተጨማሪ ክሮሞዞም ይኖራቸዋል። ትራይሶሚ 21 የሚከሰተው በ21ኛው ጥንድ ክሮሞዞም ላይ ነው።