የግርጌ ማስታወሻ
b ምንም እንኳን ታሪኩ ይሖዋ ‘የሐናን ማሕፀን እንደዘጋ’ ቢናገርም አምላክ በዚህች ትሑትና ታማኝ ሴት እንዳልተደሰተባት የሚያሳይ ምንም ማስረጃ የለም። (1 ሳሙኤል 1:5) መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ለተወሰነ ጊዜ እንዲደርሱ የፈቀዳቸውን ነገሮች እሱ እንደፈጸማቸው አድርጎ የሚናገርበት ጊዜ አለ።