የግርጌ ማስታወሻ c ይህ ርቀት የተሰላው የሕልቃና የትውልድ ከተማ የሆነችው ራማ በኢየሱስ ዘመን አርማትያስ በመባል ትታወቅ የነበረችው ከተማ ሳትሆን እንደማትቀር ታስቦ ነው።