የግርጌ ማስታወሻ d ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ብዙዎች መጽሐፍ ቅዱስን በርዕስ ከፋፍሎ ለማጥናት አመቺ ሆኖ አግኝተውታል። ለምሳሌ ምዕራፍ 17 ጸሎትን በተመለከተ ቅዱሳን መጻሕፍት ምን እንደሚሉ ያብራራል።