የግርጌ ማስታወሻ
a ናዝራዊነት የአልኮል መጠጥ አለመጠጣትንና ፀጉርን አለመቆረጥን ጨምሮ ከአንዳንድ ነገሮች መቆጠብን የሚያካትት ስእለት ነው። አብዛኞቹ ናዝራውያን እንዲህ ዓይነቱን ስእለት የሚሳሉት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ሲሆን እንደ ሳምሶን፣ ሳሙኤልና መጥምቁ ዮሐንስ ያሉት ጥቂት ሰዎች ግን ሕይወታቸውን በሙሉ ናዝራውያን ሆነው ኖረዋል።