የግርጌ ማስታወሻ
a በመጀመሪያው መቶ ዘመን ይደረጉ በነበሩት ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ ከሚካሄዱት ነገሮች አንዳንዶቹ የሚቀሩበት ጊዜ እንደሚመጣ ትንቢት ተነግሮ ነበር። ለምሳሌ፣ “በልሳን” መናገር ወይም “ትንቢት” መናገር ቀርቷል። (1 ቆሮ. 13:8፤ 14:5) ያም ሆኖ ጳውሎስ የሰጠው መመሪያ በዛሬው ጊዜ ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች እንዴት መካሄድ እንዳለባቸው ይበልጥ ለመረዳት ያስችለናል።