የግርጌ ማስታወሻ
a ይህ ቀን በአሁኑ ጊዜ ያሉ አይሁዶች ፋሲካን ከሚያከብሩበት ቀን ጋር ተመሳሳይ ላይሆን ይችላል። ለምን? ምክንያቱም በዛሬው ጊዜ ያሉ አብዛኞቹ አይሁዶች በዘፀአት 12:6 ላይ የሚገኘው ትእዛዝ የሚያመለክተው ኒሳን 15ን እንደሆነ ስለሚሰማቸው ፋሲካን የሚያከብሩት በዚህ ዕለት ነው። (የየካቲት 15, 1990 መጠበቂያ ግንብ (እንግሊዝኛ) ገጽ 14ን ተመልከት።) ኢየሱስ ግን ፋሲካን ያከበረው በሙሴ ሕግ ውስጥ በተገለጸው መሠረት ኒሳን 14 ላይ ነው። ይህን ቀን ማስላት የሚቻልበትን መንገድ በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የሰኔ 15, 1977 መጠበቂያ ግንብ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 383-384 ተመልከት።