የግርጌ ማስታወሻ
d እዚህ ላይ የተጠቀሱት ቁጥሮች እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው (gt) የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፎች የሚያመለክቱ ናቸው። ኢየሱስ በምድር ላይ ያከናወነውን የመጨረሻ አገልግሎት በተመለከተ ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ለማየት ከፈለግህ በይሖዋ ምሥክሮች ከተዘጋጀው የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ከተባለው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ከገጽ 429-431 ድረስ ያለውን ሠንጠረዥ ተመልከት።