የግርጌ ማስታወሻ
a ስለ አምላክ መንግሥትና ይህ መንግሥት በቅርቡ እንደሚመጣ እንዴት እርግጠኛ መሆን እንደምንችል ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች በተዘጋጀው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ላይ “የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?” የሚል ርዕስ ያለውን ምዕራፍ 8ን እና “የምንኖረው ‘በመጨረሻው ዘመን’ ውስጥ ነው?” የሚል ርዕስ ያለውን ምዕራፍ 9ን ተመልከት።