የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ ብዙውን ጊዜ ራሱን “የሰው ልጅ” በማለት ይጠራ ነበር። (ማቴዎስ 8:20) ይህ አገላለጽ ኢየሱስ ሙሉ በሙሉ ሰው መሆኑን ብቻ ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ‘የሰው ልጅ’ ተብሎ ትንቢት የተነገረለት እሱ መሆኑን ይጠቁማል።—ዳንኤል 7:13, 14