የግርጌ ማስታወሻ a እዚህ ላይ የገባው “ቤዛ” የሚለው ቃል የኃጢአት መሸፈኛ የሚል ትርጉም አለው። (ኢዮብ 33:24) ከኢዮብ ጋር በተያያዘ የሚቀርበው ቤዛ፣ አምላክ የኢዮብን ኃጢአት ለመሸፈን ወይም ለማስተሰረይ የሚቀበለው የእንስሳ መሥዋዕት ሊሆን ይችላል።—ኢዮብ 1:5