የግርጌ ማስታወሻ a ኢየሱስ እዚህ ላይ የጠቀሰው ፍሬ ‘የመንፈስ ፍሬን’ እንዲሁም ክርስቲያኖች በመንግሥቱ የስብከት ሥራ አማካኝነት ለአምላክ የሚያቀርቡትን “የከንፈር ፍሬ” ይጨምራል።—ዕብ. 13:15