የግርጌ ማስታወሻ
b ብዙ እናቶች ከወለዱ በኋላ ባሉት ሳምንታት ውስጥ አልፎ አልፎ የሚከሰት መለስተኛ የመንፈስ ጭንቀት ያጋጥማቸዋል። አንዳንዶች ደግሞ ከወሊድ ጋር ተያይዞ በሚመጣ ከባድ የመንፈስ ጭንቀት ይሠቃያሉ። ይህን ችግር ለይቶ ማወቅና መቋቋም የሚቻልበትን መንገድ በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሐምሌ 22, 2002 ንቁ! ላይ የሚገኘውን “ከወሊድ በኋላ ከሚመጣው ከባድ የመንፈስ ጭንቀት ጋር የማደርገውን ትግል በድል ተወጣሁ” የሚለውንና በሰኔ 8, 2003 ንቁ! ላይ የሚገኘውን “ከወሊድ በኋላ የሚመጣን ከባድ የመንፈስ ጭንቀት መረዳት” የሚለውን ርዕስ ተመልከት። በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጁትን እነዚህን ርዕሶች (በአማርኛ አይገኙም) www.watchtower.org በሚለው ድረ ገጽ ላይ ማንበብ ይቻላል።