የግርጌ ማስታወሻ c ይህ የሆነው ሥጋዊ አይሁዳውያን አዲስ የተቋቋመው መንፈሳዊ ብሔር አባላት እንዲሆኑ ለሦስት ዓመት ተኩል አጋጣሚ ከተሰጣቸው በኋላ ነበር። ስለ 70 ሱባዔ ወይም የዓመታት ሳምንታት የተነገረው ትንቢት ይህ እንደሚሆን ይጠቁማል።—ዳን. 9:27