የግርጌ ማስታወሻ d በሮም 11:24 ላይ ‘የጓሮ’ ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛው ቅጥያ “ጥሩ፣ በጣም ጥሩ” ወይም “ለታሰበለት ነገር ምቹ የሆነ” የሚል ትርጉም ካለው ቃል የመጣ ነው። ይህ ቃል በተለይ የተሠሩበትን ዓላማ የሚፈጽሙ ነገሮችን ለማመልከት ያገለግላል።