የግርጌ ማስታወሻ
b በ33 ዓ.ም. ከዋለው የጴንጤቆስጤ በዓል በኋላ በስርየት ቀን መሥዋዕት ማቅረቡን የቀጠለ አይሁዳዊ ክርስቲያን ይኑር አይኑር የሚታወቅ ነገር የለም። አንድ ክርስቲያን እንዲህ ቢያደርግ ኢየሱስ ላቀረበው መሥዋዕት አክብሮት እንደጎደለው የሚያሳይ ይሆናል። ይሁንና የተወሰኑ አይሁዳውያን ክርስቲያኖች፣ ከሕጉ ጋር ከተያያዙ አንዳንድ ልማዶች መላቀቅ አልፈለጉም ነበር።—ገላ. 4:9-11