የግርጌ ማስታወሻ
b ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማራቸውን ዋና ዋና ትምህርቶች ጥሩ አድርጎ የሚገልጸውን ከታላቁ አስተማሪ ተማር የተባለውን መጽሐፍ ወይም በጣም ጠቃሚ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን ቀለል ባለ መንገድ የሚያብራራውን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ የተሰኘውን መጽሐፍ በመጠቀም ወላጆች ትንንሽ ልጆችን ማስተማር ይችላሉ። ለወጣቶች ደግሞ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1 እና 2 የተሰኙትን መጻሕፍት መጠቀም ይችላሉ።