የግርጌ ማስታወሻ
b ኢየሱስም ሆነ ሐዋርያቱ የክርስቲያን ጉባኤ የክህደት ትምህርት በሚያስተምሩ ሰዎች እየተዋጠ እንደሚመጣ አስጠንቅቀው ነበር። (ማቴዎስ 13:24-30, 36-43፤ 2 ጢሞቴዎስ 4:3፤ 2 ጴጥሮስ 2:1፤ 1 ዮሐንስ 2:18) በሁለተኛው መቶ ዘመን የክርስቲያን ጉባኤ አረማዊ ልማዶችን መከተልና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን ከግሪክ ፍልስፍና ጋር መቀላቀል በጀመረ ጊዜ ኢየሱስና ሐዋርያቱ የተናገሩት ነገር ተፈጸመ።