የግርጌ ማስታወሻ
a ቀድሞ በፓለስቲና ይገኝ የነበረው ቡናማ ቀለም ያለው የሶርያ ድብ፣ በአማካይ 140 ኪሎ ግራም የሚመዝን ሲሆን ትልቅ በሆነው መዳፉ በመምታት ብቻ አንድን ሰው ወይም እንስሳ መግደል ይችላል። በወቅቱ በዚህ አካባቢ በርካታ አንበሶች ይኖሩ ነበር። ኢሳይያስ 31:4 “ብዙ እረኞች” እንኳ አንድ “የአንበሳ ደቦል” የያዘውን እንስሳ ማስጣል እንደማይችሉ ይናገራል።