የግርጌ ማስታወሻ
a አንድን ቦታ ከጦርነት ጋር ማያያዝ አዲስ ነገር አይደለም። ለምሳሌ ያህል፣ በአቶሚክ ቦምብ ምክንያት ሙሉ በሙሉ የተደመሰሰችው ሂሮሺማ የተባለች የጃፓን ከተማ አሁን ከኑክሌር ጦርነት ጋር በተያያዘ ትታወሳለች።