የግርጌ ማስታወሻ
b ናዚዎች ያደረሱት እልቂት፣ አንድ መንግሥት የተወሰኑ ሃይማኖታዊ ቡድኖችንና ዘሮችን ከምድር ገጽ ለማጥፋት ያደረገውን ሙከራ የሚያሳይ ነው። በሶቪየት ኅብረት ሥር በነበሩ ግዛቶች ውስጥ ያሉ ሃይማኖታዊ ቡድኖችም ከባድ ጭቆና ደርሶባቸው ነበር። በይሖዋ ምሥክሮች በሚዘጋጀው መጠበቂያ ግንብ መጽሔት የግንቦት 1, 2011 እትም ላይ የወጣውን “በሩሲያ የሚኖሩ ሰላማዊ ሕዝቦች ለስማቸው ጥብቅና ቆሙ” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።