የግርጌ ማስታወሻ a በዘዳግም 6:4 ላይ በተመሠረተው ሺማ በሚባለው ጸሎት ላይ የሚገኘው ስለ አምላክ አንድ መሆን የሚናገረው መግለጫ በአይሁዳውያን ምኩራብ በሚከናወነው አምልኮ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል።