የግርጌ ማስታወሻ
c ኢየሱስ የመጀመሪያውን ተአምር የፈጸመው ከተጠመቀ በኋላ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል። (ዮሐንስ 2:1-11) ስለ አዋልድ የወንጌል ዘገባዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት “የአዋልድ ወንጌሎች—ስለ ኢየሱስ የተሰወሩ እውነቶችን ይዘዋል?” የሚለውን በገጽ 18 ላይ የሚገኘውን ርዕስ ተመልከት።