የግርጌ ማስታወሻ a ለሳምሶን የጥንካሬ ምንጭ የሆነለት ፀጉሩ በራሱ አልነበረም፤ ከዚህ ይልቅ ፀጉሩ የሚወክለው ነገር ማለትም ናዝራዊ በመሆን ከይሖዋ ጋር የመሠረተው ልዩ ዝምድና ነው።