የግርጌ ማስታወሻ b የባቢሎን መንግሥት በዳንኤል መጽሐፍ ውስጥ በምስሉ ራስ፣ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ ደግሞ በአውሬው ሦስተኛ ራስ ተመስሏል። ከገጽ 12-13 ላይ የሚገኘውን ሥዕላዊ መግለጫ ተመልከት።