የግርጌ ማስታወሻ a በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሥር ቁጥር ብዙውን ጊዜ ሙላትን ለማመልከት ይሠራበታል፤ በዚህ አገባቡም ከሮም ግዛቶች የወጡትን መንግሥታት በሙሉ ያመለክታል።