የግርጌ ማስታወሻ c ዳንኤል ይህ ንጉሥ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የሚያስከትለውን ጥፋት አስቀድሞ በራእይ የተመለከተ ሲሆን “አሠቃቂ ጥፋት ይፈጽማል” በማለት ጽፏል። (ዳን. 8:24) ለምሳሌ ዩናይትድ ስቴትስ፣ የአንግሎ አሜሪካ ጠላት በሆነ አገር ላይ ሁለት የአቶሚክ ቦንቦችን በመጣል ከዚህ በፊት ታይቶ የማያውቅ አሰቃቂ ጥፋት አድርሳለች።