የግርጌ ማስታወሻ
b እስራኤላዊ ያልሆኑ ብዙ ሰዎች እንደሚያደርጉት ሩት “አምላክ” የሚለውን የማዕረግ ስም ብቻ አለመጠቀሟ ትኩረት የሚስብ ነው፤ በበኩረ ጽሑፉ ላይ ይሖዋ የሚለውን የአምላክን የግል ስምም ተጠቅማለች። ዚ ኢንተርፕሪተርስ ባይብል እንደሚከተለው የሚል ሐሳብ ይዟል፦ “የሩት መጽሐፍ ጸሐፊ ይህች የባዕድ አገር ሴት የእውነተኛው አምላክ አምላኪ መሆኗን በዚህ መንገድ ጎላ አድርጎ ገልጿል።”